ማሳወቂያዎችን ያንቁ

iOS

የስልክዎን ቅንብሮች → Yangoን → ማሳወቂያዎችን ይክፈቱ እና የማሳወቂያዎችዎን ቅንብሮች ያቀናብሩ።

Android

የስልክዎን ቅንብሮች → መተግበሪያዎችን → Yangoን ይክፈቱ እና ማሳወቂያዎችን ያንቁ የሚለውን ይምረጡ።