እንዴት እንደሚሰራ

Yango በዝቅተኛ ዋጋ ተሳፋሪዎችን ከሹፌሮች ጋር የሚያገናኝ የጉዞ አገልግሎት ነው። በ iOS እና Android መተግበሪያ ላይ ጉዞ መጠየቅ ይችላሉ።

ልዩ የሚያደርገን፦

  • ጉዞ ለማግኘት ቀላሉ መንገድ
  • ፈጣን የጉዞ ፍለጋ ከብዙ የመንገደኛ አማራጮች ጋር
  • ርቀቱ ምንም ቢሆን ዝቅተኛ የሆነ ዋጋ

  • የቅድሚያ ታሪፍ ዋጋ
  • የጥሬ ገንዘብ ወይም የካርድ ክፍያ
  • በሹፌርዎ እና በተሽከርካሪዎ ላይ ዝርዝር መረጃ

ጉዞዎች የሚከናወኑት በአጋሮቻችን ነው። ሁሉም ሹፌሮች የብቃት ግምገማን ማለፍ ይኖርባቸዋል፣ እና ሁሉንም ተሽከርካሪዎች በጥራት ደረጃችን መሰረት እንፈትሻለን።

ስለእኛ የበለጠ ለማወቅ ሌሎች የእገዛ ክፍሎችን ያስሱ።

መተግበሪያችን በመሣሪያዎ ላይ የተለያዩ ግብዓቶችን ለመድረስ ፈቃድ ይፈልጋል። ተጨማሪ ያንብቡ