የክፍያ ዜዴ ይምረጡ

የክፍያ ዘዴውን ይምረጡ፦
  • ትዕዛዝ ከማዘዝዎ በፊት። የመተግበሪያ ምናሌውን የ > ክፍያ ዘዴዎች ክፍል ይክፈቱ እና የክፍያ ዘዴውን ይምረጡ።
  • ትዕዛዝ ሲያዝዙ። የመድረሻ አድራሻውን ካስገቡ በኋላ ከመነሻ አድራሻው ቀጥሎ የሚታየውን የክፍያ አዶ መታ ያድርጉ።

አስቀድሞ ጉዞው ከጀመረ ከጥሬ ገንዘብ ወደ ካርድ መቀየር ይችላሉ፣ ነገር ግን ከካርድ ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር አይችሉም።

በካርድ የሚከፍሉ ሆኖ ካርዱ ከታገደ ወይም በቂ ገንዘብ ከሌለው የክፍያ ዘዴው በራሰ-ሰር ወደ ጥሬ ገንዘብ ሊቀየር ይችላል። መተግበሪያው ስለዚህ ጉዳይ ለእርስዎ እና ለሹፌሩ ማሳወቂያ ይልካል።