የጉዞ ታሪክን ያጥፉ

ስለእያንዳንዱ ትዕዛዝ ያሉ ዝርዝሮች በመተግበሪያው > የትዕዛዝ ታሪክ ክፍል ውስጥ ይገኛሉ።

የጉዞ ካርዶች የጉዞውን የጉዞ መስመር፣ ክፍያ፣ ቀን እና ሰዓት ይይዛሉ።

ለተጨማሪ ዝርዝሮች ማንኛውንም ካርድ መታ ያድርጉ፦
  • የመነሻ እና የመድረሻ አድራሻዎች
  • የጉዞ ጊዜ
  • የተሽከርካሪ መረጃ
  • የሹፌር መረጃ
  • የአገልግሎት መደብ እና የመጨረሻ የጉዞ ክፍያ

ጥሪl አዝራሩ በጉዞ ታሪክዎ ውስጥ ይገኛል። ሹፌሩን ከጉዞው በኋላ በ24 ሰዓታት ውስጥ እና ከቀጣዩ የጉዞ ትዕዛዝዎ በፊት ማነጋገር ይችላሉ።

ከጉዞ ታሪክዎ አንድን ጉዞ ለማጥፋት፦

  1. ወደ መተግበሪያው > የጉዞ ታሪክ ክፍል ይሂዱ።
  2. ለማጥፋት የሚፈልጉትን ጉዞ ይምረጡ።
  3. ወደ ጉዞን አጥፋ ያንሸራቱ እና አጥፋ የሚለውን መታ ያድርጉ።