Yango Ride ተጠቃሚዎችን በአካባቢው ከሚገኙ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ጋር የሚያገናኝ እና ሹፌሮችን ተሳፋሪ እንዲያገኙ የሚያስችል የጉዞ ማዘዢያ አገልግሎት ሲሆን፤ ዓለም አቀፍ የሆነው የYango ግሩፕ ቴክኖሎጂ ካምፓኒ አካል ነው። እንደ ካርታ እና መስመር መቀየሻ ያሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለአጋር ሹፌሮች ስራን እያመቻቸ ለተሳፋሪዎች ደግሞ ምቹ እና ዋጋ ቆጣቢ አገልግሎቶችን ያቀርባል።
Yango Ride በአረብ አገራት፤ በአፍሪካ፤ በላቲን አሜሪካ እና በሌሎች ክልሎች ውስጥ በ25 አገራት ውስጥ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።