ለተሳፋሪ
ለሹፌሮች
ስለ እኛ
አጋር
ጉዞ ለማዘዝ ወደ 8610 ይደውሉ
አማርኛ
English
ለተሳፋሪ
ለሹፌሮች
ስለ እኛ
አጋር
ጉዞ ለማዘዝ ወደ 8610 ይደውሉ
አማርኛ
English
መኪናዎ በYango በሳምንት እስከ 40000 ብር ድረስ ይሰራል!
ሌላውን እኛ እናስተካክላለን - ደምበኞችን ማምጣት እና ስራውን ማስኬድ የኛ ሃላፊነት ነው።
ፎርሙን ይሙሉ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ
ይህ ፕሮጀክት ለማነው?
የአጋርነት ፕሮግራማችን የመኪና ባለቤቶች መኪናዎቻቸውን ለYango በማከራየት በየሳምንቱ ቋሚ ገቢ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል።
ይህ ፕሮግራም ተጠቃሚ መፈለግ ሳይጠበቅቦት እና የመኪና ጥገና ሳያስጨንቆት የተሻለ ገቢ የሚያገኙበት አማራጭ ነው፡፡
የስራው ሂደት እና የመኪናው አጠቃቀም በYango ስር ይሆናል፤ ይህም አማራጭ ለመኪናው ለባለቤት ምቹ እና አዋጭ ነው፡፡
ገቢ ማግኘት ለመጀመር አራት ቀላል እርምጃዎች
ፎርሙን ይሙሉ ከዚያ በ24 ሰዓት
ውስጥ መልሰን እንደውልሎታለን
ስለውልዎ ሁኔታዎች
እንወያያለን
ገቢዎን እና የውሎን ሁኔታዎች ከሚወስን
አንዱ አጋራችን ጋር ውል ይፈራረማሉ።
በሳምንት እስከ
40000
ብር ማግኘት ይጀምራሉ።
ፎርሙን ይሙሉ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ
የምንፈልጋቸው ሞዴሎች ምን አይነት ናቸው?
መኪናዎ የቢዝነስ ፍቃድ ሊኖረው ይገባል
ፍቃዱን እንዲያገኙ እናግዞታለን።
ከ2000 ጀምሮ
የተመረተበት አመት
የመኪና ሞዴል ምሳሌዎች
Toyota Vitz, Toyota Corolla, Toyota Yaris, Suzuki Dzire, BYD, Changan
ኢንሹራንስ
መኪናዎ ሙሉ ኢንሹራንስ እና የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሊኖረው ይገባል።
ጥቅማ ጥቅሞች
እኛ ለመኪናዎ ሃላፊነት ስለምንወስድ እርሶ ቢዝነሶ ላይ ያተኩሩ
ፕሮግራሙን በመቀላቀል በ3 ቀናት ውስጥ ገቢ ማግኘት ይጀምሩ
ቋሚ ገቢ - በሳምንት እስከ 40000 ብር ቋሚ ገቢ ያገኙ። ያልጠበቁት ነገር አይኖርም!
ምንም ሃሳብ አይኖርቦትም፤ የመኪናዎ አጠቃቀም የኛ ሃላፊነት ነው።
የመኪናዎ ደህንነት በአጋሮቻችን የተረጋገጠ ነው
Yangoን ታማኝ የሚያደርገው ምንድነው?
ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ነው
ከ100 ሺህ በላይ ደስተኛ ሹፌሮች እና ደምበኞች አሉት
ከ40 በላይ አጋሮች አብረውን እየሰሩ ነው
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ክፍያ እንዴት ነው የሚገባልኝ?
ክፍያዎ በባንክ በኩል ይላክሎታል
ምን አይነት የመኪና ዶክመንቶች ያስፈልጋሉ?
የባለቤትነት ማረጋገጫ
የምዝገባ ዶክመንት
የመታወቂያ ኮፒ
የመኪና ባለቤቶች ሹፌር መፈለግ ላይ እርዳታ ያገኛሉ?
አዎ
ጥገና እና ኢንሹራንስ የማን ሃላፊነት ነው?
በYango አጋሩ እና በመኪና ባለቤቱ መሃል ባለው የኪራይ ስምምነት ይወሰናል።
Unlock your
earning potential
Leave a request
ግልጽ ያልሆነሎት ነገር አለ ?
ፎርሙን ይሙሉ ከዚያ እኛ እናነጋግሮታለን
ፎርሙን ይሙሉ
ፎርሙን ይሙሉ
Mon Oct 06 2025 14:00:36 GMT+0300 (Moscow Standard Time)