መተግበሪያችን ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለባቸውን ቦታዎች በካርታው ላይ ያሳያል፤ ስለዚህ ገቢዎን ለማሳደግ ይረዳዎታል። በዘመናዊ የካርታ ሲስተማችን ከመነሻዎ(point A) ወደ መዳረሻዎ(point B) መሄድ በጣም ቀላል ነው። Yango Proን ዛሬውኑ በማውረድ ብልህ የሆነ አነዳድን፤ ከፍተኛ ገቢዎችን እና ምቹ ጉዞዎችን ያግኙ።
ለመጫን ቀላል ነው በYango Pro ለመጀመር በጣም ቀላል ነው። መተግበሪያውን ያውርዱ፤ ይመዝገቡ፤ ዶክመንቶችዎን ይላኩ፤ ከዚያ የመጀመሪያ ጉዞዎን ለማድረግ ዝግጁ ኖት።ለአጠቃቀም ቀላል የሆነው መተግበሪያችን ካለምንም ችግር እንዲሰሩ ስለሚያስችልዎ ገቢዎ ላይ ማተኮር ይችላሉ።
ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ ብቃት ያላቸውን ሹፌሮች ወደያዘው የYango Pro ቡድን ይቀላቀሉ! ለተጠቃሚዎች ቀላል የሆነው መተግበሪያችን እና ግልጽ በሆነው የአጋርነት ስምምነታችን መሰረት በሰዓታት ውስጥ ትዕዛዞችን መቀበል እና ገንዘብ መስራት መጀመር ይችላሉ