በኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የጉዞዎች የጥራት ደረጃ ከYango

Yango
መተግበሪያን ያውርዱ

Yangoን ለመጠቀም ምክንያት ይፈልጋሉ?
ጥቂት ምክንያቶችን እነሆ!

ለእርስዎ አመቺ አማራጮች፦ ጉዞዎችን እንደ ፍላጎትዎ በመተግበሪያው ውስጥ አልያም 8610 ላይ በመደወል ማዘዝ ይችላሉ

በመጀመሪያዎቹ 3 ጉዞዎችዎ ላይ የ30% ቅናሽ (ከፍተኛው 120 ብር) ያገኛሉ

Yango መተግበርያ የጉዞ አገልግሎት ማዘዝን ወደ ላቀ ደረጃ አሻግሯል፦
ለአዲስ ተጠቃሚዎች የሚሆኑ ቅናሾችን እና ልዩ ልዩ አቅርቦትዎችን አካትቷል
1/2
Yango መተግበርያ የጉዞ አገልግሎት ማዘዝን ወደ ላቀ ደረጃ አሻግሯል፦
ደኅንነት እንዲሰማዎት የሚያደርጉ የደኅንነት ጥበቃ አሰራሮችን ተግብሯል
2/2
መተግበሪያውን መጠቀም የሚያስችል ዘመናዊ ስልክ የለዎትም? ምንም ችግር የለም!



በተመጣጣኝ ዋጋ 24/7 ጉዞዎችን ለማዘዝ
8610 ላይ ይደውሉ
ቁጥሩን ይቅዱ

Yango Lite

በማንኛውም ቦታ የሚሰራ መተግበሪያ
የኢንተርኔት ግንኙነትዎ ደካማ ነው? Yango እርስዎ ያሉበት ቦታ ላይ ይሰራል!

በጣም አነስተኛ የማከማቻ ቦታ የሚጠይቅ መተግበሪያ
የማከማቻ ቦታ እና የኢንተርኔት ወጪን ይቆጥቡ። 20 ሜ.ባ ብቻ የሆነ መተግበርያ

በማንኛውም የኤሌክትሮኒክ መሳሪያ ላይ አገልግሎት ይሰጣል
በማንኛውም ዘመናዊ ስልክ ይጠቀሙ

በYango ደኅንነት ጠባቂ አሰራሮች የጉዞዎችዎ ደኅንነት ይበልጥ የተጠበቀ እንዲሆን ያድርጉ

የተረጋገጡ ሹፌሮች

ሹፌሮች ማሽከርከር ከመጀመራቸው በፊት ጥብቅ ፍተሻ ይደረግባቸዋል።

የይድረሱልኝ ወይም የአደጋ ጊዜ (SOS) አዝራር

በአደጋ ጊዜ የYango ድጋፍ ሰጪን ለማግኘት የሚያስችል በቀላሉ ተደራሽ የሆነ አዝራር

የጉዞ መስመር ማጋራት

አካባቢዎን ለዘመድ ጓደኞችዎ በመላክ፣ እርስዎ እየተጓዙበት ያለውን መንገድ መከታተል እንዲችሉ ያድርጉ።

ደኅንነቱ የተጠበቀ የማሽከርከር ሥርዓት

ቴክኖሎጂያችን የሹፌሮችን አነዳድ ይከታተላል።

የተለመዱ ጥያቄዎች

  • Yango ምን ዓይነት ቅናሾች አሉት?

    Yango በመጀመሪያዎቹ 3 ጉዞዎች ላይ ሊውል የሚችል ቅናሽ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ያቀርባል። ይህም የ30% ቅናሽ ሲሆን፣ በእያንዳንዱም ጉዞ ላይ የ120 ብር የቅናሽ ገደብ ተቀምጧል። በተጨማሪም አገልግሎቶቻችን ውስጥ በጥልቅ ገብተው ከማህበራዊ እና ድህረ-ገፆቻችን የበለጠ እውቀት እንዲያገኙ እንመክሮታለን።

  • አካውንት እንዴት መክፈት እችላለሁ?

    Yango መተግበሪያን ያውርዱ፣ በሞባይል ስልክ ቁጥርዎ አካውንት ይክፈቱ እና የክፍያ ዘዴ ይምረጡ። አሁን አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ!

  • Yango የኔ ከተማ ውስጥ ይገኛል?

    አዎ፣ Yangoን ኢትዮጵያ ውስጥ በአዲስ አበባ ማግኘት ይቻላል።

  • ጉዞ እንዴት ማዘዝ እችላለሁ?

    መተግበሪያውን ይክፈቱ፣ መድረሻዎን ያስገቡ እና የጉዞ አማራጮችዎን ይምረጡ። ጉዞዎን ያረጋግጡ

  • በጉዞዬ ላይ ተጨማሪ መቆሚያዎችን ማከል እችላለሁ?

    በጉዞዎ ወቅት ወይም ከጉዞዎ በፊት እስከ 2 ተጨማሪ መቆሚያዎች ማከል ይችላሉ።

  • ለጉዞዎች እንዴት መክፈል እችላለሁ?

    ለጉዞዎች በጥሬ ገንዘብ መክፈል ይችላሉ።

  • ሹፌር መሆን ከፈለኩስ ?

    ከYango አጋሮች ጋር ማሽከርከር አስተማማኝ ገቢ እንዲያገኙ እና በራስዎ መርሃግብር እንዲሰሩ ያስችልዎታል።

Tue Jul 02 2024 16:20:14 GMT+0300 (Moscow Standard Time)