ለተሳፋሪ
ለሹፌሮች
ስለ እኛ
አጋር
ጉዞ ለማዘዝ ወደ 8610 ይደውሉ
አማርኛ
English
ለተሳፋሪ
ለሹፌሮች
ስለ እኛ
አጋር
ጉዞ ለማዘዝ ወደ 8610 ይደውሉ
አማርኛ
English
መስራት ይጀምሩ
ፎርሙን ይሙሉ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ
የYango
አጋር ይሁኑ
በርካታ መኪናዎች ላሏቸው ቢዝነሶች እና
መኪናዎችን ማሰባሰብ እና ማስተዳደር ለሚፈልጉ
ስራ ፈጣሪዎች የተመቻቸ ነው።
ጥቅማ ጥቅሞች
ከእያንዳንዱ
ጉዞ ገቢ ያገኛሉ
መኪናዎችዎን ለመቀየር
ወይም ተጨማሪ መኪናዎች
ለመግዛት ፋይናንስ ያገኛሉ
የመኪናዎችዎን
ሁኔታ በቀጥታ
መከታተል ይችላሉ
በእኛ ሲስተም በኩል
የቀን እና የወር ገቢዎን
መሰብሰብ ይችላሉ
ለተሻለ ቁጥጥር እና ስራዎን
በደምብ ለማሳለጥ የሚረዱ
መሳሪያዎችን መጠቀም ይችላሉ፡፡
መስፈርቶች
ቢሮ፤ ጋራጅ ወይም ደግሞ
የሜካኒክ ወርክሾፕ
በህጋዊ መንገድ የተመዘበ እና
ባንክ አካውንት ያለው ድርጅት
በYango ገቢ ማግኘት ለመጀመር
አራት ቀላል እርምጃዎች
ፎርሙን
ይሙሉ
የስልክ አድራሻዎን አጭር ፎርም ላይ ይሙሉ። ስራ አስኪያጃችን ደውሎ ዝርዝሩን ያስረዳዎታል እና ጥያቄዎችዎን ይመልስሎታል።
ዶክመንቶቾን በመላክ ፍተሻውን ያጠናቅቁ
አስፈላጊዎቹን ዶክመንቶች ከላኩ በኋላ ባላሙያዎቻችን መረጃዎን አረጋግጠው ሲስተም ላይ ይመዘግቡዎታል።
አካውንቶን ለማስጀመር ውሉን ይፈርሙ
ውሉ በኢሜይል ይደርሶታል— ከፈረሙ በኋላ መልሰው ይልኩታል። ከተረጋገጠ በኋላ ውሉ ማገልገል ይጀምራል።
እያሽከረከሩ ገቢ
ማግኘት ይጀምሩ
አካውንቶ ማገልገል ሲጀምር የፍሊት አካውንቶን ለመጠቀም እና በYango ለመስራት ፍቃድ ያገኛሉ!
ፎርሙን ይሙሉ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ
አዲስ አበባ ገና አዲስ
ማርኬት ነው
በውስጧም ለኢንቨስተሮች ምርጥ
የዕድገት ዕድሎችን እና ምቹ ሁኔታዎች
አሏት።
20 — 25%
የYango ቢዝነስ አዲስ አበባ ውስጥ በአማካኝ እያሳየ ያለው ወርሃዊ እድገት
~$2
በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ አማካኝ ታሪፍ ካላቸው አገሮች አንዷ ነች
$1200
በወር ከአንድ መኪና የሚገኘው ጠቅላላ ገቢ
1
*1 የSH ግብ የሚሳካ ከሆነ
ከ18 እስከ 24 አመታት
የመጀመሪያ ኢንቨስትመቱን ለመመለስ የሚወስደው ጊዜ
2
*2 እንደየቢዝነስ ሞዴሉ ሁኔታ
ለቢዝነስዎ ሁሉም
ነገር ዝግጁ ነው
የመኪናዎችዎን አስተዳደር ያቅልሉ
ገቢዎን እና የመኪናዎን ኪራይ በቀላሉ ይቆጣጠሩ
ቢዝነስዎን
ያሳድጉ
በፋይናንስ አጋሮቻችን በኩል ለመኪናዎችዎ የግዢ እና የእድሳት ፋይናንስ ያግኙ።
ለቢዝነስዎ ዝግኙ የሆኑ
የመገምገሚያ መፍትሄዎች
በፍሊትሩም አናሊቲክስ የቢዝነስዎን ውጤት ይከታተሉ።
ሹፌሮችን፤ የመኪኖችን ውጤታማነት፤ ገቢዎን እና ሌሎች ነገሮችን
መቆጣጠር ይችላሉ።
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ፎርሙን ከሞላው በኋላ ምን ይፈጠራል?
ከYango አንድ ስራ አስኪያጅ ይደውልልዎት እና ፕሮሰሱን ቶሎ እንዲጨርሱ ያግዞታል።
የYango አጋር ለመሆን ድርጅት መክፈት አለብኝ?
አዎ፤ ለመቀላቀል ስለድርጅትዎ መረጃ መስጠት ይኖርቦታል።
የYango አጋር ለመሆን ስንት መኪና ያስፈልገኛል?
ቢያንስ 10 መኪና ያስፈልጎታል
ስጀምር ከYango ድጋፍ አገኛለሁ?
አዎ ከድርጅቱ ጋር እንዲላመዱ ስራ አስኪያጃችን ያግዞታል። እንዲሁም የመኪናዎችዎን እና የሹፌሮችን እንቅስቃሴ ለመከታተል የሚያስችሉ መሳሪያዎችን እናቀርብሎታለን።
ሹፌሮችን በማስተማር Yango ያግዘኛል?
አዎ በየቀኑ ከሰኞ እስከ አርብ ከ6 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት ቢሮ ውስጥ ነፃ ስልጠናዎች አሉን።
እንደአጋር ምን ያህል ገቢ ማግኘት እችላለሁ?
ገቢዎ በመኪናዎ ቁጥር እና በቀን ውስጥ በሰሩት ሰዓታት ይወሰናል።
የመኪና ስብስቦችን በማስተዳደር ከዚህ በፊት ልምድ ያስፈልገኛል?
አያስፈልጎትም። Yango መመሪያዎችን፤ስልጠናዎችን እና የተለያዩ መሳሪያዎችን በማቅረብ አዲስ አጋሮችም ስኬታማ ሆነው መኪናዎቻቸውን እንዲያስተዳድሩ ያስችላል።
ሪፖርት እና የግምገማ ጥናቶችን አገኛለሁ?
አዎ፤ አጋሮቻችን የፋይናንስ ሪፖርት፤ የሹፌሮች ውጤታማነትን እና ሌሎች አስፈላጊ መለኪያዎችን የሚያሳይ ዳሽቦርድ ያገኛሉ።
ገቢዎን
ያሳድጉ
ገቢዎን
ያሳድጉ
ፎርሙን ይሙሉ