ኢትዮጵያ ውስጥ በምቾት ይጓዙ
Yango ለኢትዮጵያ ሁሉንም በአንድ የያዘ መተግበሪያ ነው።ራይድ ያስፈልግዎታል? እናቀርብልዎታለን። Yango ከሚያስፈልግዎ ነገር ጋር በፍጥነት ያገናኝዎታል።ጓደኛዎን ሲጠቁሙ ሁለታችሁም ከቀጣዮቹ ጉዞዎች ላይ የ30% ቅናሽ ታገኛላችሁ።ይሞክሩት — መኪና ይዘዙ፤ ወደ 8610 ይደውሉ ወይም Yango መተግበሪያን ይጠቀሙ።
መተግበሪያን ያውርዱ
Kia Rio, Volkswagen Polo እና Hyundai Solaris
Yango ለአጋሮቹ የሚያቀርበው መተግበሪያ ብቻ አይደለም። በእያንዳንዱ ደረጃ ላይ ድጋፍ እናደርጋለን፤ ስለዚህ ከመጀመሪያው ጀምሮ ስኬትዎ የተረጋገጠ ነው። ብቃት ያለቸውን ሹፌሮች ለማግኘት እርዳታ ያስፈልጎታል? እኛ እናቀርብልዎታለን። ጥሩ የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘት ተቸግረዋል? በኛ ኔትወርክ ውስጥ ያሉት የፋይናንስ ተቋሞች አዋጭ የሆኑ የፋይናንስ ስምምነቶችን ያቀርባሉ።መኪናዎች ማግኘት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፤ ግን የYango አጋሮች ልዩ ቅናሾች ያገኛሉ። ስለዚህ መኪናዎችዎን በቀላሉ ስራ ማስጀመር ይችላሉ።
የስራዎ ጥሩ ሂደት እና ውጤታማነትዎ በኛ ቋሚ ድጋፍ የተረጋገጠ ነው።የኢንደስትሪውን መሰናክሎች እንዲሻገሩ እና ስኬታማ እንዲሆኑ ልናግዝዎ ከጎንዎ ነን።
ለመጀመር እንዲረዳዎ ግን ተቀራራቢ ቁጥር እንስጥዎ፤ በአዲስ አበባ ውስጥ ከ10-15 ደቂቃ የሚሆን አጭር ጉዞ ወደ €1.20 (70 ብር) ሊፈጅ ይችላል፤ ከኤርፖርት እስከ መሃል ከተማ ለመጓዝ ደግሞ €3-€7 (150-300 ብር) ሊፈጅ ይችላል።
በYango ተጨማሪ ሂሳብ ማስላት አያስፈልጎትም።ጉዞውን ከማዘዝዎ በፊት ዋጋውን ማየት ይችላሉ።